የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ መዳረሱን ተከትሎ ደግሞ በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የጅምላ አፈሳ እየተካሔደ መሆኑን ያሰባሰብናቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ...
ከላላ ወረዳ ቲርቲራና ሻፊ ላይ በተደረገ ተጋድሎ ፋኖ ታላቅ ድል ተቀዳጀ! በአፋብን ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ...
በጉዳዩ ዙሪያ መረብ ሚዲያ ያነጋገራቸው የጦር ተንታኞች፡ አማራዊ የጦር ብልሀትን ከሽምቅ ሣይንስ ጋር የዋሃደ ነው ባሉት በዚህ ደፈጣ ጥቃት፡ የፋኖ አቅም ምን ...
ትናንት ለጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ይቬት ኩፐር፣ የደገሃቡር-ቀብሪደሃር ፕሮጀክት የኢነርጂ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ...
ሚድያችን ማምሻውን እንዳረጋገጠው የመጨረሻው የትግራይ መደበኛ በረራ ዛሬ ምሽት 3:30 ላይ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ የተደረገ ሲሆን ከነገ ጀምሮ ግን ሁሉም ...
አብዱራህማ ማህዲ የሚመሩት የኦብነግ ክንፍ፣ ‘ኮንግረስ ፎር ሶማሊ ኮዝ’ እና ‘ሶማሊ ሪጅናል ዴሞክራቲክ አሊያንስ’ የተባሉ ንቅናቄዎች “የሶማሊ ሕዝብ ...
የግብጹ የውሃና መስኖ ሚንስትር ሃኒ ስዋሊም፣ ኢትዮጵያ በታላቁ የሕዳሴ ግድቧ በግብጽ እና ሱዳን ላይ ላደረሠችው ጉዳት ካሳ መክፈል አለባት ሲሉ ለአገሪቱ ...
206ኛ ኮር በመማማር ማስተማር ሒደቱ ከመምሕራን ጋር ለመዋያየት ባደረገው ጥሪ መሰረት ከደብረ ማርቆስ ከተማ ተነስተው ወደ ስብሰባ ሲሔዱ የነበሩ 670 መምህራን ...
ከወረታ ደብረታቦር ባለው አውራ ጎዳና በአገዛዙ ተደራጅተው በፋኖ ስም ሲዘርፉ የነበሩ ባንዳዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ መወሰዱ ተነገረ! በአፋብኃ ሰሜን አማራ ...
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለክፍለ ጦር አመራሮችና ለሰራዊት አባሎች ፖለቲካዊ ስልጠና ሰጠ!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ ...
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ “በኦሮሚያ ልዩ ኃይል” ተፈጽሟል በተባለ ጥቃት 19 ሰዎች ሲገደሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች ደግሞ ...
እስራኤል ለሶማሌላንድ ከሰጠችው የነጻ ሉዓላዊ ሀገርነት እውቅና በኋላ ዛሬ የመጀመሪያውን ስብሰባ ያደረገው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ኢትዮጵያ ...